Day: January 21, 2022

Urgent Help is Needed! A drought is killing people in Ethiopia Somalia Region

ኢትዮጵያ ውስጥ በሱማሌ ክልል ከፍተኛ የሆነ ድርቅ ተከስቶ ሰዎችን እና እንስሳትን እንደ ቅጠል እያረገፈ ይገኛል። የክልሉ አስተዳደር ይህንን ግዙፍ  የተፈጥሮ ችግር ለህዝብ በቅርቡ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ድርቅ በጣም የከፈ ደረጃ ላይ በመድረሱ በሰው እና በእንስሳት  ላይ ብዙ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። ታዲያ ህዝባችን የእኛን  አስችኳይ እርድታ ይፈልጋል። እባካችሁ  ተረባርበን ሂዎትን እናድን፣ እባካችሁ  ያላችሁን ለግሱ […]